የማምነው እርሱ ጌታዬ ተስፋ የማደርገው ጌታዬ አይታማም በምንም እርሱን ጠርቶት ያፈረ የለም እርሱን ጠርቶት ያፈረ የለም (2x) . . . ሕልም አለኝ እኔ የምጠብቀው በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ (2x) ተስፋ አለኝ እኔ የምጠብቀው በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ (2x) #FiRam @TrueGrace 667 viewsFirehiwot Emiru, 17:42