“ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።” — ራእይ 3፥4 እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ከጥቂቶቹ እና ነጭን ልብስ ከሚለብሱቱ ያድርገን!! 50 viewsRahmet Abdullahi, 22:27