Get Mystery Box with random crypto!

ቱሪዝም ሚኒስቴር - Ministry of Tourism

የቴሌግራም ቻናል አርማ tourismethiopia — ቱሪዝም ሚኒስቴር - Ministry of Tourism
የቴሌግራም ቻናል አርማ tourismethiopia — ቱሪዝም ሚኒስቴር - Ministry of Tourism
የሰርጥ አድራሻ: @tourismethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 573
የሰርጥ መግለጫ

Official Corporate Telegram Handle of Tourism Ethiopia ~ For realization of Tourism’s Full Potential for Ethiopia’s Economic Growth

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-23 17:22:03
40 views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 17:21:07
41 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 17:20:46 ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በሐረማያ ሐይቅ ዳርቻ እና በባቢሌ የዝሆን መጠለያ ፓርክ ችግኞችን ተከሉ
************
ቱሚ ሐረር (16/11/2014 ዓ.ም) የቱሪዝም ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች እንዲሁም የ ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በሐረማያ ሐይቅ ዳርቻ እና በባቢሌ የዝሆን መጠለያ ፓርክ የ ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ፡፡
በፕሮግራሙ ላይ ክብርት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የቱሪዝም ሚኒስትር እና የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታዎች እንዲሁም የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ እና የሐረማያ ከተማ ኗሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የሐረማያ ሐይቅን ከጎበኙ በኋላ ባደረጉት ንግግር ሐይቁን በመንከባከብ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በሚሰራው ሥራ የአካባቢው ኅብረተሰብ ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን አመልክተዋል፡፡
በባቢሌ የዝሆን መጠለያ ፓርክ በተደረገው ጉብኝትና አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ ፕሮግራም ላይ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም የባቢሌ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ተገኝተዋል፡፡
በተመሳሳይ ፕሮግራም የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከልና የቱሪዝም መዳረሻዎች ጉብኝት ተደርጓል፡፡
42 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 16:42:05
68 views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ