Get Mystery Box with random crypto!

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በሲ.ዲ.ሲ ፕሮጀክት የገንዘብ | TOP 1 JOBS

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በሲ.ዲ.ሲ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የኮንትራት ሰራተኞችን በቢሮው ስር ባሉ የጤና ተቋማት ውስጥ ቀጥሮ ለማሰራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 18/03/2015 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም በኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያው ላይ የተገለፀውን ተፈላጊ የችሎታ መለኪያ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሶስት የስራ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ፡-
  ኦሪጅናል የት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና
  የታደሰ የሙያ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል
Job Title 1:- Clinical Programs Lead
Job Title 2:- Senior Clinical Advisor ,Pediatric PMTCT Advisor
Job title/Position 3:- Lead Hospital HIV/AIDS programs Coordinator
Job Title 4: Health Facility Care and Treatment Officer
Job Title 5: Health facility Detection Officer
Job Title 6: Basic ART or PMTCT training is Mandatory
Job Title/Position 7: -TBL and TB/HIV program Technical Adviser
Job Title 8: Influenza and COVID-19 Laboratory Expert
How to Apply:
Click the link below for details and apply:
      

http://bit.ly/3ARnsI4
Application Deadline: November 30, 2022

ይሄን መረጃ #Share #Forward በማድረግ ለሚመለከታቸው ሥራ ፈላጊ ወገኖች እንዲደርስ እንተባበር።