ጽዳት #bilatena_academy #low_and_medium_skilled_worker #Addis_Ababa 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ተፈላጊ ጾታ፡ ሴት ብቻ Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: December 4, 2022 How To Apply: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብላቴና አካዳሚ መነን ከፀሐይ ጮራ ትምህርት ቤት ከፍ ብሎ በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችው፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111220197/ +251912675390 መደወል ይቻላል 288 viewsAshu Birhan, 18:16