የላዉንደሪ ባለሙያ #sumer_commission_case_enforcement_service #low_and_medium_skilled_worker #Bahir_Dar 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ፣ በዚህ ሙያ ሰርታ የምታውቅ፡፡ Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #1_years Deadline: November 24, 2022 How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቀበሌ 16 ዋንዛዬ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 146 መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251913520598/ +251905305755 ይደውሉ፡፡ 239 viewsAshu Birhan, 16:39