Get Mystery Box with random crypto!

በከተማ፣ በመንደር፣ በሰፈር፣ በጉርብትናም ሆነ በስራ . . . አካባቢያችሁ ያሉ ሰዎች በማንነታቸው | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

በከተማ፣ በመንደር፣ በሰፈር፣ በጉርብትናም ሆነ በስራ . . . አካባቢያችሁ ያሉ ሰዎች በማንነታቸው፣ በመልክ በቁመናቸው፣ በዘራቸው፣ በኃይማኖታቸው፣ በኢኮኖሚ ደረጃቸውና በመሳሰሉት ምክንያት በእናንተ በምንም መልኩና በማንኛውም መጠን አድሎ፣ መገለልና መገፋት ከደረሰባቸው፣ ከተገፉ፣ ከተጎዱ፣ ከፈሩ፣ ከሰጉ . . . ቀናችሁ ያልተሳካ፣ የወደፊታችሁም የጨለመ እንደሆነ ለማስታወስ እወዳለሁ፡፡

እስቲ ሰዎችን ተዋቸው! ይኑሩበት!