Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረትህ ይወስንሀል! 'ህይወትህን የሚቀይረው የህይወት ልምድህ ሳይሆን ትኩረት የምታደርግበት ነገ | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

ትኩረትህ ይወስንሀል!

"ህይወትህን የሚቀይረው የህይወት ልምድህ ሳይሆን ትኩረት የምታደርግበት ነገር ነው !" ሁል ግዜም ትኩረታችን ያለበት ላይ ሀይላችን ይፈሳል! መልካሙን: ልናየው የተመኘነውን: ልናሳካው የምናስበውን: ባሰብን እና ለእርሱ በጣርን ቁጥር እናሸንፋለን ፤ ትኩረታችን ግን መሰናክሉ ላይ : ሽንፈቱ ላይ : አለመቻሉ ላይ ከሆነ ያለጥርጥር እንሸነፋለን ስለዚህ ውጤታችንን መቀየር ከፈለግን ትኩረታችንን እናስተካክለው!

@tom_abe