ሁሉም ለምክንያት ነው ! አንዳንዴ የማይታሰቡ አጋጣሚዎች ህይወታችን ላይ ይከሰታሉ ! እንዴ ምንድነው እየሆነ ያለው የምንልበት ግዜ ይኖር ይሆናል ግን ደግሞ ነገሮች ሁሉ የሚከሰቱት ለበጎ ነው እንደውም ካለፉ በኋላ ከማይታሰብ ችግር እንዳስመለጡን እናውቃለን ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ጥበቃው ከእኛ ጋር ነው! ስለዚህ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ግራ ቢያጋባህ የሆነ መልካም ነገር እየተደረገልህ እንደሆነ አስብ ! ከኛ በላይ ለኛ ያለ ፈጣሪ አለ! @tom_abe 864 viewsτємєѕgєи αϐєϐє τοм, edited 15:15