Get Mystery Box with random crypto!

(የሆነውን ላለውጠው ለእንባዬማ ፊት አልሰጠው። በዕዉቀቱ ስዩም) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ክፍል 3 | 🇪🇹ጦቢያዬን በግጥም✍

(የሆነውን ላለውጠው
ለእንባዬማ ፊት አልሰጠው።
በዕዉቀቱ ስዩም)
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ክፍል 3 #መራቅ_መለየት_አይደለም

አላነባም ለቀን
አላለቅስ ለጊዜ
ያለፈ እንደው አልፏል
መጪው ነው ደሞዜ

መንገድ አዙሪት ነው
ሄደችብኝ ብዬ መንገዷን አልከሰው
ተራርቆ አይቀረም
ሁሌም ይገናኛል ሞቶ ካልቀረ ሰው
እንገናኛለን ምን መንገድ ቢለየን
ተራራቅን እንጂ መቼ ተለያየን።

ዮኒ
ኣታን @Yonny_Athan

@tobiya535
@tobiya535
@tobiya535