Get Mystery Box with random crypto!

#KotebeUniversity #MaddaWalabuUniversity ለ2016 ትምህርት ዘመን በድኅ | ትምህርት ሚኒስቴር

#KotebeUniversity #MaddaWalabuUniversity

ለ2016 ትምህርት ዘመን በድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ያመለከታችሁና የብሔራዊ GAT ያለፋችሁ አመልካቾች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን

Kotebe University ቀናት ጥቅምት 16 እና 19/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

Madda Wolabu University አስከ ጥቅምት 16/2016 መሆኑን አሳውቋል።

በተቋሙ ዋናው ሬጅስትራር ሪፖርት ስታደርጉ የብሔራዊ GAT ውጤት መያዝ ይጠበቅባችኋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister