"ውጤት ተለቋል/ ዌብሳይት ላይ እየሰራ ነው" የሚሉ ፅሁፎች በሙሉ ትክክለኛ አይደሉም
ተማሪዎ ውጤት ማየት የሚችሉበት ሰዓት የተገለፀ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብሎ ዌብሳይቱ #Active ሊሆን ይችላል። ዌብሳይቱ እንዲሁም የቴሌግራም ቦቱ #Active በሆነበት ቅጽበት ተከታትለን የምናሳውቃቹህ ይሆናል።
በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤት ማየት ለምትቸገሩ ተማሪዎች በ @TmhrtMinisters Group ላይ ውጤታችሁን በማየት የምናግዝቹህ መሆኑን እንገልፃለን።
መልካም እድል
የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
_ Send Request _
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister