Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካዊው የሒሳብ ሊቅ ጆርጅ ዳንትዚግ በዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ተማሪ እያለ አንድ ቀን ወደ | ትምህርት ሚኒስቴር

አሜሪካዊው የሒሳብ ሊቅ ጆርጅ ዳንትዚግ በዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ተማሪ እያለ አንድ ቀን ወደ ትምህርት ክፍሉ ዘግይቶ መጣ።

በጥቁር ሰሌዳ ላይ የተፃፉትን ሁለት የሒሳብ ጥያቄዎች ደብተሩ ላይ ሲገለብጥ ተሳስቶ ነበር። ጥያቄዎችን እቤት ለመስራት ሲሞክር ከወትሮው በበለጠ ከባድ ሆነበት።

ነገር ግን ከጥቂት ቀናት በኋላ መልሳቸውን አገኘ።

ባጋጣሚ ተሳስቶ የገለበጣቸውና የሰራቸው ጥያቄዎች ብዙ ሳይንቲስቶች ያታገለና ስታቲስቲክስ ውስጥ ሁለት "የማይፈቱ" ችግሮችን የፈታ ሆኖ ተገኝቷል።

የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል
    _ Send Request _

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister