Get Mystery Box with random crypto!

የትዝታ ወልዴ ግጥሞች

የቴሌግራም ቻናል አርማ tizitawolde_poems — የትዝታ ወልዴ ግጥሞች
የቴሌግራም ቻናል አርማ tizitawolde_poems — የትዝታ ወልዴ ግጥሞች
የሰርጥ አድራሻ: @tizitawolde_poems
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.18K
የሰርጥ መግለጫ

የምወዳችሁ ይሄ ''የትዝታ ወልዴ ግጥሞች channel ነዉ''
ሀሳብ፣ አስተያት እና ጥያቄዎችን ለመጠየቅ
@TIZITA21
Tiktok 👇
https://vm.tiktok.com/ZM8ScLFe3/
youTube👇
https://www.youtube.com/channel/UC_EVyfbdSLjfKkMWZ4XGxeQ
Instagram
https://www.instagram.com/p/CZRrvITIgLR/?igshid=YmMyMTA2M

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-11 19:39:55 ሰላም ዉዶቼ የምትመጡ Inbox አድርጉልኝ ቀድማችሁ @Tizita21
2.7K viewsTIZITA21, edited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 20:07:17 @Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
3.4K viewsTIZITA21, edited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 19:27:04 በቀጣይ.....ለማላዉቅህ ግን ለምናፍቅህ#4 ደረስን
3.1K viewsTIZITA21, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 20:15:19 @Tizita_wolde
@Tizita_wolde

ሰ ቀጣይ ሳምንት ምን አቅዳችኋል
ፈጣሪ ቢፈቅድ አንድ ነገር አሰበሰኩ እና ሁሌም እንደማታሳፍሩኝ ስለማዉቅ ደፍሬ '' እናት በደም ማጣት መሞት የለባትም'' በሚል የቀና ሰዎች ተግዳሮት ህይወት ባላት የፊደል እስትንፋስ እኛም ብንጠመቅበት ስል ሻትሁ።
መቼ
ቅዳሜ 03/03/15
የት
ስቴዲየም National blood bank
ሰአት
7:00 ምሳ በልታችሁ እንድትመጡ
ብጠፋስ
አረ አታስቁኝ Inbox አድርጉልኝና ስማችሁን ከነስልካችሁ እንደዋወላለን
#####ያልተሰማኝ ነገር ካለ ጠይቁ
3.2K viewsTIZITA21, edited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 00:25:39 ሠይጣን በህይወቱ የሚያስቀዉ ነገር

ሲያስብ................

መልዐክ እንደነበር።

ትዝታ ወልዴ

@Tizitawolde_poems
7.1K viewsTIZITA21, edited  21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 21:01:28 ሠምተሃል ላንተ ነው
ቀላል ናት እሷኮ  ብለህ ላወራሀው


ስትቀጥረኝ መምጣቴ ስትደውል ማንሳቴ
ብዙ ሰአታትን በደስታ ማውራቴ
የልቤን ቋጠሮ ላንተ ማጋራቴ
በብዙ ሃሳቦች በእሺ መስማማቴ

ተራ ናት ካስባለኝ
ቀላል ናት ካሰኘኝ

ይብላኝልኝ ላንተ እራሱን የማይወድ የመገፋት ባሪያ
ጭነት እንደምትወድ እንደዛች አህያ

ቀላል የሚቀልህ
ከባዱን ናፋቂ
ከእንግዲህ ደህና ሁን
መቼ ጊዜ ተርፎኝ ለእንዳንተ ድቃቂ።


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems
5.5K viewsTIZITA21, edited  18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 20:20:30 Tiktok ላይ ላላያችሁ
''ሠምተሃል ላንተ ነው
ቀላል ናት እሷኮ  ብለህ ላወራከው''

በቀጣይ .............
3.9K viewsTIZITA21, edited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 16:23:27 https://vm.tiktok.com/ZMF6TTNBk/
7.8K viewsTIZITA21, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 20:09:31 ሠላም ሠላም ቤተሠብ በዉስጥ የግጥም ቻናል ንገሪኝ ለምትሉኝ አሪፍ አሪፍ የግጥም ቻናሎች ልጠቁማችሁ እናም ብላችሁኝ የረሳሁት ካለ ይቅርታ

#1
@sengomegn

#2
@yegetemmender

#3
@Hanayimer21

#4
@Yonny_Athan

#5
@HAKiKA1

#6
@Yene_143
4.5K viewsTIZITA21, edited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 20:15:09 https://vm.tiktok.com/ZMFN6vqbn/
7.7K viewsTIZITA21, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ