Get Mystery Box with random crypto!

እሽ የእህታችን ስም ኑራ ሙሐመድ ትባላለች ከዚህ በፊት ለአመታት በአረብ ሀገር ትሰራ ነበር እና ከ | Ye tizita wolde getemoch

እሽ የእህታችን ስም ኑራ ሙሐመድ ትባላለች ከዚህ በፊት ለአመታት በአረብ ሀገር ትሰራ ነበር እና ከ 2 አመት በፊት በደረሰባት የኩላሊት ህመም በጣም እየተሰካየች ትገኛለች እና አሁን ላይ በሳምንት ሶስት ቀን ዲያሌሲስ በማድረግ ትገኛለች ሆኖም ግን አሁን ላይ ዶክተሮቹ የነገሯት ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ እንድትታከም ቢሆንም አሁን ላይ ያላትን ገንዘብ በሙሉ ስለጨረሰች አይደለም ውጭ ሄዶ ለመታከም ይቅርና አሁን በሳምንት 3 ቀን የምትታጠብበት አቅሙ የላትም ለህክምናው የተጠየቀችው ገንዘብ 1.2 ሚሊዮን ብር ነው ይሄን ሁሉ ገንዘብ ደሞ የትም ማግኘት አልቻለችም እና እሷን መርዳት የምትፈልጉ ካላችሁ ወይም የሚረዳት አቅም ያለው ሰው ወይም ድርጅት የምታቁ ከሆነ እንዲሁም እሷን ማግኘት ለምትፈልጉ አድራሻ ሱሉልታ ከመድረሱ በፊት ሚዛን የሚባል ቦታ ትገኛለች እባካችሁ ሁላችንም በቻልነው አቅም እንርዳት እያልኩኝ ከልብ እጠይቃለሁ
በስልክ ኑራ መሀመድ፦ 0910930812 እንዲሁም የባለቤቷ 0911902507 ማግኘት ትችላላችሁ