Get Mystery Box with random crypto!

የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የጤና ሚኒስቴር ከግንቦት 01 - 04/2014 ዓ.ም የተሰጠ | ትምህርት ሚኒስቴር

የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

የጤና ሚኒስቴር ከግንቦት 01 - 04/2014 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች ከሰኔ 10/2014 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራቸውን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋቃ።

በውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936/ 0118275337 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄያቸድን ማቅረብ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ገልጿል።

@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER