Get Mystery Box with random crypto!

በቻይና ሀገር ትምህርታቸው ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ያቋረጡትን ትምህርት እንዲከታተሉ ተፈቅዷል። | ትምህርት ሚኒስቴር

በቻይና ሀገር ትምህርታቸው ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ያቋረጡትን ትምህርት እንዲከታተሉ ተፈቅዷል።

ትምህርት ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና ይሄንን ተከትሎ የቻይና መንግስት ባወጣው የኮቪድ- 19 ፕሮቶኮል ምክንያት በአጋጣሚ ወደሀገራቸው መጥተው መመለስ ያልቻሉ ተማሪዎች የኢትዮጵያ መንግስት እና በቻይና ሀገር የሚገኘው ኤምባሲ ባደረጉት ጥረት የቻይና መንግስት ተማሪዎች ተመልሰው ያቋረጡትን ትምህርት እንዲከታተሉ መፍቀዱን አሳውቋል።

ስለሆነም ከዚህ ጋር በተያያዘው ፎርም መሰረት ተማሪዎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመሙላት እጅግ ቢዘገይ እ.ኤ.አ. እስከ June 20/2022 ብቻ በሚከተለዉ ማስፈንጠሪያ በመግባት ፎርሙን ሞልተው በተከታዩ ኢሜይል አድራሻ እንዲልኩ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

Link- https://moe.gov.et/AddReso

Email፡ daddiketema@gmail.com,
educationattache@ethiopianembassy.org.cn

@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER