Get Mystery Box with random crypto!

#የህግ_መውጫ_ፈተና የ2014 ዓ.ም ብሔራዊ የህግ መውጫ ፈተና ከሰኔ 20 እስከ 24/2014 ዓ | ትምህርት ሚኒስቴር

#የህግ_መውጫ_ፈተና

የ2014 ዓ.ም ብሔራዊ የህግ መውጫ ፈተና ከሰኔ 20 እስከ 24/2014 ዓ.ም ይሰጣል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 25/2014 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ ብሏል።

( ለፈተናው የሚያስፈልጉና መሟላት ያለባቸው ጉዳዮች ዘርዝር ከላይ ተያይዟል። )
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER