Get Mystery Box with random crypto!

ዲሽ በመስራት እናቱን የሚረዳ ወንድማችን ነዉ ገና 18 አመቱ ነዉ በገጠመዉ የስኳር ህመም ምክንያት | Tile JR Satellite መረጃ

ዲሽ በመስራት እናቱን የሚረዳ ወንድማችን ነዉ ገና 18 አመቱ ነዉ በገጠመዉ የስኳር ህመም ምክንያት አይኖቹን ጋርዶታል ሁለቱም ኩላሊቱ ስራ እንዳይሰራ አርጎታል እና እባካቹ ብር ያላቹ በብር ካልሆነም ይሄንን መልክት ሼር በማድረግ እንርዳዉ በጣም ያሳዝናል።


ባንክ አካውንት 1000114377388

የእናቱ ስልክ 0941561516 ገነት ሀይሉ


Tiktok ላይ አለ ሙሉ ቪዲዮ ተመልከቱት

https://vm.tiktok.com/ZMewePtE7/
https://vm.tiktok.com/ZMewePtE7/
https://vm.tiktok.com/ZMewePtE7/