Get Mystery Box with random crypto!

#HawassaUniversity የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህክም | Tikvah-University

#HawassaUniversity

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማዕከል የፊታችን ሰኞ የጨረር ህክምና መስጠት ይጀምራል።

ማዕከሉ ለመጀመሪያ ዙር ፈቃደኛ ሆነው በተገኙ 30 ታካሚዎች ነው የጨረር ህክምና አገልግሎት መስጠት የሚጀምረው። #ኢፕድ

@tikvahethiopia