Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የመሬት ሕግ እና ፖሊሲ ቅኝት በኢትዮጵያ የተሰኘ መፅሐፍ አርብ ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም | Tikvah-University

#ጥቆማ

የመሬት ሕግ እና ፖሊሲ ቅኝት በኢትዮጵያ የተሰኘ መፅሐፍ አርብ ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም ይመረቃል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ለህትመት የበቃው መፅሐፉ፤ በዳንኤል በሀይሉ የተፃፈ መሆኑ ታውቋል፡፡

መፅሐፉ አርብ ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 በራስ መኮንን አዳራሽ ይመረቃል፡፤

@tikvahuniversity