Get Mystery Box with random crypto!

ብቁ ዜጋ የህጻናት ሃይኪንግ  ሱባ መናገሻ ደን  - Suba Menagesha Forest ልጅዎ | TIKVAH-MAGAZINE

ብቁ ዜጋ የህጻናት ሃይኪንግ 

ሱባ መናገሻ ደን  - Suba Menagesha Forest

ልጅዎን ዘና ማድረግ ይፈልጋሉ? አከባቢያቸውንና ሀገራቸውን እንዲያውቁስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ልጆችዎን በ @bikuZega መስራች ወላጆች በተዘጋጀው ወደ ሱባ መናገሻ ጫካ የእግር ጉዞ ተስሳታፊ ያድርጉት!

የተለያዩ  ዛፎችን እና ወፎችን በመመልከት፣ በሚያምር የደን አከባቢ ውስጥ በመመገብ እና የተለያዩ ጨዋታዎችን በመጫወት ይደሰቱ። ለልጆች አስደሳች እና ትምህርታዊ ተሞክሮ እንደሚሆን እርግጠኞች ነን።

ቅዳሜ, ሚያዚያ 21, 2015

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ  አሁኑኑ ይመዝገቡ!

የጥቅሉ ዋጋ ለአንድ ሰው
: 1100 ብር ብቻ

በወላጆች የተዘጋጀ እና በጎ ፈቃደኞች ቢኖሩም ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው ቢመጡ እና  አብረዋቸው ጊዜ ቢያሳልፉ ይበረታታል።

ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
0913547017
0930069223

Message us on Telegram
@bitsitelias