Get Mystery Box with random crypto!

ልጃችንን አፋልጉን ! ስም :- ሩት ሰለሞን በቀለ አዲስ አበባ አስኮ መምህራን ሰፈር በባሸዋም | TIKVAH-MAGAZINE

ልጃችንን አፋልጉን !

ስም :- ሩት ሰለሞን በቀለ

አዲስ አበባ አስኮ መምህራን ሰፈር
በባሸዋም ሁለተኛ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን፣ እሁድ መጋቢት 10 ከቀኑ 9 ሰዓት ወደ ሱቅ ተልካ ሳትመለስ ቀርታለች።

በወጣችበት ሰአት ጎመኔ ቀለም ያለው ጃኬት፣ ዥንጉርጉር ሱሪና ነጠላ ጫማ አድርጋ ነበር።

እባካችሁ ያያችኋት ወይንም ያለችበትን የምታውቁ በ0911691643፣ 0911370644፣ 0967312463፣ 0912892918፣ 0911764460፣   0911391508 እንድታሳውቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃችኋለን።

@tikvahethiopia