Get Mystery Box with random crypto!

Habesha Breweries SC ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳ | ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

Habesha Breweries SC ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የጭነት መኪና ሹፌር

ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 5ኛ (ደረቅ ጭነት 3 እና ከዛ በላይ)መንጃ ፈቃድ ያለው

የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ የካቲት 20, 2016

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ

https://tikusjobs.com/job/truck-driver-7/


ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!

Website (https://tikusjobs.com/) | Facebook (https://fb.me/tikusjobs) | Telegram (https://t.me/tikusjobs)