Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። Position: - Fir | ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Position: - First Aid/Emergency Medical Technician Trainer

ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-
Second/ Fist degree in Emergency Health Science, Nursing, Critical Care Nursing ,Public health

የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ

የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ሚያዚያ
29 /2015 ዓ.ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://tikusjobs.com/job/first-aid-emergency-medical-technician-trainer/

ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:https://tikusjobs.com