Get Mystery Box with random crypto!

በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን በዜሮ ዓመት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። Position | ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን በዜሮ ዓመት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።


Position:
1:Digital Payment Officer

2: Network Engineer I

3: Receptionist

4: Network Engineer II

5: Database Administrator

ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
  B.Sc. Degree in Computer Science, Computer Engineering, Information System  or any related field of study from recognize university/college.

የስራ ቦታ ፡Addis Ababa

የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ግንቦት 1/2015 ዓ.ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ


https://tikusjobs.com/job/red-cloud-ict-solutions/

ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:https://tikusjobs.com