Get Mystery Box with random crypto!

ብርሃን ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሰራተኞችን በዜሮ ዓመት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል | ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

ብርሃን ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሰራተኞችን በዜሮ ዓመት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።


Position:Junior Customer Service Officer (fresh graduates)


ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
BA in Accounting and Finance, Accounting, Management, Economics, Business Administration, Banking and Insurance or related field,

የስራ ቦታ ፡Adama, Babile, Diredawa, Chiro, Bekoji, Ada’a, Jawi, Be’ale-Egziabher, Adet, Dansha, Motta, Debarq, Dejen, Mekane Selam, Mudula, Sike Danema, Adola Weyu and Jajura Branches.
 

የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ


https://tikusjobs.com/job/berhan-bank-s-c-3/

ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:https://tikusjobs.com