Get Mystery Box with random crypto!

ደቡብ ግሎባል ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። Pos | ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች

ደቡብ ግሎባል ባንክ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።


Position:
1: Customer Service Officer llll

2: Senior Customer Service Officer llll

3: Accountant I

4: Branch Manager I



ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
BA in Accounting, Business Management, Management or related fields.


የስራ ቦታ ፡Dire Dawa, Haramaya, Aweday & Ginir



የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ሚያዚያ 14/2015 ዓ.ም

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ

https://tikusjobs.com/job/debub-global-bank-s-c-8/

ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:https://tikusjobs.com