Get Mystery Box with random crypto!

#መልከ_ሰብእ ሳይመስል ሚመስል መስሎም የማይመስል ሁለት አይነት ፍጡር አለ በዚች ምድር። አን | ጥበብን በማሾ

#መልከ_ሰብእ

ሳይመስል ሚመስል
መስሎም የማይመስል

ሁለት አይነት ፍጡር
አለ በዚች ምድር።

አንዱ ያልሆነውን ሁሉ
ለመምሰል የሚጥር

ሁለተኛው ደሞ የሆነውን
ራሱ የሚይዝ በሚስጥር።

በቶላዋቅ ኢተፋ
በ30/8/2012

#Join
@tibebnBeMasho
@tibebnBeMasho