Get Mystery Box with random crypto!

#ዝምታ_ወርቅ_አይደል። ዝምታ ወርቅ ነው ሲባል እሰማለሁ ግና አንዳንደዚህ ስተት ነው እላለሁ ይ | ጥበብን በማሾ

#ዝምታ_ወርቅ_አይደል።


ዝምታ ወርቅ ነው ሲባል እሰማለሁ
ግና አንዳንደዚህ ስተት ነው እላለሁ
ይህንን ስል ደግሞ እተማመናለሁ።

ምክንያቱም ዝምታ ከልክ ካለፈ
ስውር ቂም አርግዟል በሆድ የታቀፈ።

ስለዚህ #ዝምታ
መስማማት እያለ በቃላት ድርድር
ወርቅ ነው አልልም ቢመጣ ተአምር።

@tibebnBeMasho
@tibebnBeMasho

#ገጣሚ ቶላዋቅ ኢተፋ
2012 ዓ.ም ገቺ