Get Mystery Box with random crypto!

'ለእኛ ለተላላፊዎች ብሎ ጌታችን ተያዘ። በዚህ ማይደነቅ ማን ነው? ይኸንንስ ከፍ ከፍ የማያደርግ | ልሣነ ጥበብ

"ለእኛ ለተላላፊዎች ብሎ ጌታችን ተያዘ። በዚህ ማይደነቅ ማን ነው? ይኸንንስ ከፍ ከፍ የማያደርግ ማን ነው? አገልጋዮቹ በኃጥያት በወደቁ ጊዜ ጌታቸው በእነሱ ፈንታ ተያዘ። የጥፋት ልጆች፣ የጨለማም ልጆች ፀሐይን ሊያስሩ በጨለማ ወጡ። በቅጽበት ያጠፋቸው ዘንድ ሥልጣንና ኃይል ያለው ፀሓይን ሊያስሩ ወጡ።"

^ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ^


𝚓𝚘𝚒𝚗 @Gubaye_Afe_Werk