Get Mystery Box with random crypto!

🦋 Mahitana 💃💋

የቴሌግራም ቻናል አርማ thunnn — 🦋 Mahitana 💃💋
የቴሌግራም ቻናል አርማ thunnn — 🦋 Mahitana 💃💋
የሰርጥ አድራሻ: @thunnn
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 730
የሰርጥ መግለጫ

ln dis channel u can get
🔷🌟Quote❤
🔷✨Music🎼
🔷✨video🎬
🔷✨vine $ prank😃
🔷✨dance $ tik tok
🔷✨All in one channel🔷✨
join
@thunnn ...
For promotion contact
💥💥💥💥💥
 @enatuyea 
💥💥💥💥💥
@thunnn
@thunnn

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-04 11:58:44
203 views°°ቲዊ~ , 08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 11:55:30 ሁሉም ሰው የምትሰጠውን ያህል አይመልስልህም የምትጨነቅለት ያህል አያስብልህም ዓለም እንደዚ ናት አንተም ለመቀበል ከሆነ አትስጥ ከተቻለህ ለማይመልሱልህ ግን ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች መልካሙን ነገር ሁሉ አድርግ...
#ፍቅርን_ታተርፋለህ...

@thunnn
207 views°°ቲዊ~ , edited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 11:55:30 የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር
ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ውለታ እስከ መቃብር
re
@thunnn JOIN US
192 views°°ቲዊ~ , edited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 11:55:30 በልብህ አስበህ የኔ ልብ ለመስበር
እግርህ ከኔ ርቆ ወደ ሌላ ሲበር
እመነኝ ፍቅሬ ሆይ
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር
ሚል ግጥም ሰጥቼህ እቤት እንደገባሁ ልክ እንደ ህፃን ልጁ አንገቴን ቀርቅሬ ቁጭ ብዬ አነባው
አየህ መለያየት ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው
ምን ላድርግ ሴት ልጅ ነኝ
ባደባባይ ስቄ ቤቴ ነው ማለቅሰው

@thunnn
183 views°°ቲዊ~ , edited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 23:31:40 #ማ_ይንገርሽ_እንደማፈቅርሽ



ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ
መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ

ግና ገና ሳይሽ

ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናገር
ላንቺ የሆንኩትን እንኳን ልመሰክር

ጉልበቴም ይዝላል
አካሌም ይደክማል
ልሳኔም ይዘጋል
ልቤም ያው ይፈራል

ታዲያ የኔ ፍቅር

የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው
ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው
ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበቴ ከዛለ
አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ

ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ
እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ


@thunnn
190 views°°ቲዊ~ , edited  20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 23:26:31 ​​ #የፍቅርሽ_ትንታ

በረቀቀ ጥበብ በረቀቀ ሚስጥር
ያለምንም ስስት #ያጎረሺኝ ፍቅር

ጨጓራዬን ትቶ ልቤ ላይ በማረፍ
በፍቅር ትንታ ዘውትር #ስንደፋደፍ

ይሻለኛል ብዬ ከዛሬ ከነገ
#ጀርባዬን ባስመታም ይባስ እያደገ

ሊለቀኝ አልቻለም የፍቅርሽ ትንታ
ውሀም ብጠጣበት ጠዋትና ማታ።

Join & Share

@thunnn
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
180 views°°ቲዊ~ , edited  20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:59:54
: ብዙዎች እሚመጡት ለመሄድ ነው…እብረውህ እሚቀሩት ጥቂቶች ናቸው…ተዘጋጅ !

@thunnn
327 views°°ቲዊ~ , edited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:35:36 • Artist:Sirtana Takele ft. Mulualem Takele
• ስወድህ

በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ዘፈን ተለቀቀ ተጋበዙልኝ
@thunnn
323 views°°ቲዊ~ , 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:35:36

ከተኛው ቡሀላ እንቅልፍ ከወሰደኝ
ከሀሳብ አርፌ ሸለብ እንዳረገኝ
ስሙንም ለማንሳት ፍልጎቴን ሳጣ
ከትዝታው ባህር ከናፍቆት ስወጣ
ያወኩበትን ቀን አብዝቼ ረግሜ
ሌላቀን ስጀምር ከውድቀቴ ቆሜ
ያቆሰለውን ልብ አክሜ ስጨርስ
እንባዬን አብሼ ደስታዬን ስመልስ
ወስኜ ቆርጬ ላለመሆን አርፋጅ
ላዲሱ ጉዞዬ መንገዴን ሳበጃጅ
የህሉሀችን ገመድ እረግቦ ከላላ
ትውስታውን ጥዬ #ስተካ በሌላ
#ደወለልኝ ዛሬ ከረፈደ ዃላ

Join & Share

@thunnn
306 views°°ቲዊ~ , 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 16:30:22 የሆነ ነገር ከመስጠትህ በፊት የምትሰጠው ነገር ሰወች ዘንድ ያለውን ቦታ ተመልከት፡፡ አንተ ውድ ያልከውን ነገር ለማይገባቸው ሰወች እንዳሰጥ፡፡

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑


M
345 views°°ቲዊ~ , edited  13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ