Get Mystery Box with random crypto!

ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ thuisc — ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ thuisc — ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ
የሰርጥ አድራሻ: @thuisc
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.29K

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-04-28 12:45:01 የኛ ውዶች እንዴት ናችሁ እኛ የምናበላልጠው የለንም ለሀፍታሙም ለደሀ እኩል ነው የምንሰራውም መሰደብት ያለበትን እናጥረገርገዋለን ግን እቺን ነገር ለጀለሶቻችሁ
share JOIN አድርጉ
@thuisc @thuisc
@thuisc @thuisc
6.4K views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-26 15:58:57 #Paagel
አተራማሽ ብልህ

አይነኬ አይጠጌ አይከኬ ድምፆች
. @thuisc
@thuisc @thuisc
6.1K views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-26 10:24:23 የ13 አመቷ ጩጬ ወንድ አላምንም ብላ Post አላደረገችም...

#ሚጣ ብስኩትሽን በልቶብሽ ነው አይደል..?
6.0K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-26 10:22:24 ሴትን ልጅ ቆንጆ ነሽ ከምትላት ወፍራም ነሽ ብትላት መቼም አትረሳህም
5.9K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-26 10:22:16 ለፍሬንድ ደውዬ ዛሬ አንገናኝም ስለው አልመጣም እራሴን እያዳመጥኩ ነው አላለኝም ምንሼ ነው ከመቼ ጀምሮ ነው እራስህን ማዳመጥ የጀመርከው ስለው...

#ለካ_ሙዚቃ_አውጥቶ የሚያዳምጥለት አቶ እራሱን በራሱ እያዳመጠ ነው።
5.7K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-26 10:19:26 ኢትዮ ውስጥ በኮሮና ከተያዘው ሰው ይልቅ ስለ ኮሮና የዘፈኑ ሰዎች ይበልጣሉ በዚህ ከቀጠሉ ከበሽታው በላይ እነሱን መቆጣጠር ነው የሚከብደን
5.6K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-26 10:02:32 ኢንተርኔት አልሰራም አለኝ ብዬ ደብሮኝ ነበር... ለካ Data ለማብራት Bluetooth ከፍቼ ነው ብዬ Post ሳደርግ አንዷ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው...

#በዚ_አይነት አፌን ከፍታለው ብለህ ዚብክን እየከፈትክ ስንት ያላመንከው ትውልድ አፍርተካል
5.4K views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-22 16:05:45 Profile Picture የሌላቸው ሴቶች 'Hi' ሲሉኝ ይጨንቀኛል እራሳቸው የፈሩትን ፊት ማን ይጋፈጠዋል
5.4K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-22 16:05:19 እኔ ባንቺ ፋቅር ስጠጣ ስጠጣ
ይሀው ደስ ይበልሽ ሳይሽ ሸንቴ ወጣ

#ቆይ_ሸንቼ_ልምጣ
5.4K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-22 16:05:05 ጀለስ ቁጭ ብሎ ማስክ እያጠበ ነው #ይሄ_በዚ_አይነት Condom እራሱ እያጠበ ነው የሚጠበመው
5.2K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ