Get Mystery Box with random crypto!

ጳጉሜ (የይቅርታ ቀን) ይህቺ የጳጉሜ ቀናት የይቅርታና የምስጋና ቀናት ናቸው። ስለሆነም ሳላውቅ | ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ


ጳጉሜ (የይቅርታ ቀን)
ይህቺ የጳጉሜ ቀናት የይቅርታና የምስጋና ቀናት ናቸው።
ስለሆነም ሳላውቅ በስህተት
አውቄ በእልህ
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
ከሆነ ከአንገቴ
ጎንበስ
ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ




እጠይቃለሁ ?


መልካም አዲስ አመት