Get Mystery Box with random crypto!

Advertisement ኢት ኬር የእናቶች እና የህፃናት ህክምና  ማዕከል ለራስዎ እና ለሌሎች መ | Doctors Online 🇪🇹

Advertisement

ኢት ኬር የእናቶች እና የህፃናት ህክምና  ማዕከል ለራስዎ እና ለሌሎች መልካም በማሰብና በመስራት ቀንዎን እንዲጀምሩ እያስታወስን:—
                                  
ለእናቶችና ለልጆች ጥራት ያለው ህክምና ልምድ ባካበቱ እስፔሻሊስት እና ሰብ እስፔሻሊስት ሃኪሞች

  አጠቃላይ የህክምና ምርመራ
  የቅድመ ወሊድ እና ድህረ ወሊድ ክትትል
የ24 ሰዐት የማወለድ አገልግሎት
  የተራቀቀ የፅንስ አፈጣጠር አካላዊ ምርመራ
ዘመናዊ አልትራሳውንድ ምርመራ
የጨቅላ ህፃናት ምርመራና ክትትል
የህፃናት ህክምና
የክትባት አገልግሎት
  የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት
  የማህፀን በር እና የጡት ቅድመ ካንሰር እና የካንሰር ምርመራ
  ቀላል እና ከባድ የማህፀን ቀዶ ህክምና
  የፓቶሎጂ ናሙና እና ምርመራ
  ማንኛውም ከማህፀን እና ፅንስ ጋር ተያያዥ ለሆኑ ችግሮች ህክምና
  የመውለድ ችግር ላለባቸው ጥንዶች የመካንነት ምርመራና ህክምና
  የአባላዘር በሽታ ምርመራና ህክምና
የኤችአይቪ ምክር አገልግሎትና ምርመራ
የግርዛት አገልግሎት
ደረጃውን የጠበቀ የላብራቶሪ አገልግሎት
የ24 ሰዐት ፋርማሲ አገልግሎት
እንሰጣለን።
በተጨማሪም
የቅድመ ወሊድ ትምህርት እና ስፖርታዊ ልምምድ/Prenatal Class
የፅንስ ምርመራ እና ህክምና አገልግሎቶችን እንሰጣለን

    አድራሻ - አ.አ ፣ 6 ኪሎ አካባቢ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ወደ ናዝሬት ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ 
+251940363738
+251935878781
Telegram
https://t.me/etcaremchcenter
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556205482490&mibextid=ZbWKwL

ኢት ኬር የእናቶች እና የህፃናት ህክምና  ማዕከል

Share