Get Mystery Box with random crypto!

ዩናይትዶች የኦናናን ዝውውር ከጨረሱት በኋላ አሁን ትኩረት ያደረጉት በዚህ አጥቂነው  ትናንት ልጁ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ዩናይትዶች የኦናናን ዝውውር ከጨረሱት በኋላ አሁን ትኩረት ያደረጉት በዚህ አጥቂነው  ትናንት ልጁ ለአትላንታ ባለስልጣናት ልቀቁኝ ወደ ዩናይትድ መሄድ እፈልጋለሁ አካላቸው ከተባለ በኋላ አሰልጣኙ ጋስፓሪኒ የዚህ ተጨዋች ጉዳይ በ10 ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ አለበት እንዳሏቸው ተሰምቷል  እና አሁን ባለው ሁኔታ የዩናይትድ የመጀመሪያ ደረጃ ተመራጭ አጥቂ ይህ ዴንማርካዊነው ዝውውሩ የመሆን እድሉ ሰፊነው ...

አጥቂው 1.92 የሚርዝምና ጥሩ ፊዚካል ፊትነስ ያለው በመሆኑ ኳሶችን HOOLD ማድረግ መቻሉ በይበልጥ ለዩናይትድ አስፈላጊ ያደርገዋል በረዥም የሚላኩ ኳሶችን ወስዶ ወደጎል ከመቀየር ጋር ኳሱን እንዳይባክን አድርጎ መቆጣጠር እና ተከላካዮችን ሸፍኖ ኳስ በማቆየት የቡድን አጋሮቹን እየሳበ ማሳተፍ መቻሉ ይወደድለታል 
ፈጣንና ጥሩ የኳስ ቁጥጥር ያለው ወጣት አጥቂነው እና የዩናይትድ ፍላጎት አሁንላይ ጠንከር እንዲል ያስገደደው ደሞ ፔስጄ ፈላጊ ሁኖ በመቅረቡ በፍጥነት ዝውውሩን መጨረስ ይፈልጋሉ ነገርግን አትላንታወች ነገሮችን በማዘግየት ከጨረታው ለመጠቀም እያሰበ እንደሚገኝ ከተሰማ በኋላ ዩናይትዶች አትላንታወች ግትር ሚሆኑ ከሆነ ወደሌላ አጥቂ ሊመለከቱ እንደሚችሉ እየተሰማ ይገኛል ።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv