Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት የፕሪሲዝን ጌሞች አድርጓል በሁለቱም 45 ደቂቃዎች እየተጫወተነው የወጣ አስደናቂ ብቃቱግን ከ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ሁለት የፕሪሲዝን ጌሞች አድርጓል በሁለቱም 45 ደቂቃዎች እየተጫወተነው የወጣ አስደናቂ ብቃቱግን ከወዲሁ ብዙ እያስወራ ይገኛል ኤሪክ ዚዳን ኢቅባልን በመሸጡ ተናድጄበት ነበር ይመስለኛል ኮቢን የተሻለ እንደሆነ አምኖበታል ልጁ በራስ መተማመኑ ያስደንቃል የፕሬሲንግ ሪዚስታንሱ ( መቋቋም መቻሉ ) ምቾት አለው አሁን ካሉት የዩናይትድ አማካዮች ከኋላ ኳስ ተጠግቶ መቀበልና ማጥቃቱን ማስጀመር የሚችለው እሱነው ...እንደ MEN ዘገባ ከሆነደሞ ገና ከወዲሁ የዋናው ቡድን አባል መሆኑ ተነግሮታል

ኤሪክ ቴንለግ ለነዚህ ሶስት ወጣቶች የዋናው ቡድን አባልነትን መፍቀድ አለበት ኮቢ ማይኖ ሀኒባል መጅብሪን አማድ ዲያሎ

አማድ ለአንቶኒ ጥሩ ስጋት ይሆናል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv