Get Mystery Box with random crypto!

'ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሲፈልጉህ ከሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ከምታጣቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ ዕራቅ' የሰ | ጥቁር ፈርጥ✴

"ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሲፈልጉህ ከሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ከምታጣቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ ዕራቅ"

የሰው ልጅ ሀዘን 99 በመቶ የሚሆነው የሚፈጠረው በእራሱ በሰው ልጅ ድርጊት ነው፡፡ ከእዚህ ውስጥ ደሞ ከፍተኛውን ድርሻ የሚወስዱት የእኔ የምንላቸው ሰዎች ናቸው፡፡ ለዛም ነው "በጣም የሚጎዳህ በጣም የምትወደው ሰው ነው" የሚባለው፡፡

አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ወባ ትንኝ ናቸው፤ እነሱ ሲፈልጉና ደስ ሲላቸው ብቻ አንተ ጋር ይጣበቃሉ፡፡ አንተ ስትፈልጋቸው ግን ርቀው ሂደዋል፡፡ እናም ሁሌ እንዳሳዘኑክና እንዳስከፉክ ይኖራሉ፡፡ እናም እንደዚህ አይነት ሰዎችን መራቁ ትልቁ መፍትሄ ነው፡፡

ፈጣሪ ስንፈልገው የምናገኘው መልካም ጓደኛና ወዳጅ ይስጠን፡፡

#frelaca17

ለወዳጆ  ያጋሩ
          #ይቀላቀሉን
 
➣@The_black17❥   
➣@The_black17❥
━━━━✦ ✿ ✦━━━━