Get Mystery Box with random crypto!

ህሌናዋ ተረብሾ አእሚሮዋ እረፍት አጥቶ ሠላም እና እረፍትን ለማግኘት ትክክለኛውን እምነት በመፈለግ | 🌻ጧሊበል ዒልም🌻

ህሌናዋ ተረብሾ አእሚሮዋ እረፍት አጥቶ ሠላም እና እረፍትን ለማግኘት ትክክለኛውን እምነት በመፈለግ ንባብን ወሳኝ እርምጃ አንድርጋ የተጠቀመቺው ሠለምቴዋ ቃል-ኪዳን

ኦርቶዶክስ እምነት ላይ ነበርኩኝ ከዚያም ለጥያቄዎች መልስ አላገኘሁም ፕሮቴስታንትንም አየሁ አሁንም እረፍት አላገኘሁም በስተመጨረሻም ነቢይ ትሆኛለሽ እያሉ እራሴን ለማረጋጋት ይሞክሩ ነበር አሏህ ግን እዝነቱን ለገሰኝ እሥልምናዬን አሳወቀኝ አእምሮዬም ተረጋጋ ህሌናዬ ሰላም እና እረፍት አገኘ ። በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም መናር

ሙሉ ታሪክ ተለቋል ገብተው ያድምጡ። ሼር ማድረግ አይርሱ..!




በጹሑፍ ይቀርባል ፦
https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg