Get Mystery Box with random crypto!

በኢድ ሶላት ከልጆቻሁ የተጠፋፋችሁ እናቶች የጠፉ ህፃናት በአራት አካባቢ ተሰብስበው ይገኛሉ። አታቅ | 🌻ጧሊበል ዒልም🌻

በኢድ ሶላት ከልጆቻሁ የተጠፋፋችሁ እናቶች የጠፉ ህፃናት በአራት አካባቢ ተሰብስበው ይገኛሉ። አታቅልሱ አይጠፉም አይዞን ቦታው

1 ስታዲየም ውስጥ
2 ከስታዲየም ጀርባ/ብሔራዊ መስመር
3 ካሳንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4 ሜክሲኮ ጀርመን መስጂድ

Please ሼር አድርጉት እንተባበር