Get Mystery Box with random crypto!

አልበም ቅዳሜ ማታ በ ይልማ ገ/አብ ተዘጋጅቶ በ አውታር መተግበሪያ ላይ ተ | Awtar

አልበም
ቅዳሜ ማታ

በ ይልማ ገ/አብ ተዘጋጅቶ በ አውታር መተግበሪያ ላይ ተጭኖ ተወዳጅነት ያገኘው የ የትም በየነ " ልመንን ነበር " አልበም በ በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ቅዳሜ ይለቀቃል!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Yetim_Beyene #Lemenin_Neber #Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Saturday