Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የሙዚቃ አልበም ተለቀቀ በታዋቂ አርቲስቶች የተቀነቀነው እና በ የኢትዮ | Awtar

አዲስ የሙዚቃ አልበም
ተለቀቀ

በታዋቂ አርቲስቶች የተቀነቀነው እና በ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ “ ይቻላል” የተሰኘው አልበም በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!!

ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!!




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#FEAPD #Yichalal #New_Album #AwtarTv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now