Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ እሁድ ማታ ‘ አውዳመቱ ‘ በሚለው ድንቅ ዜማ የምናውቃት | Awtar

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
እሁድ ማታ

‘ አውዳመቱ ‘ በሚለው ድንቅ ዜማ የምናውቃትና የ 90ዎቹ ፈርጥ የሆነችው ትግስት በቀለ በአዲስ ዓመት መግቢያ ‘አቤቱ‘ የተሰኘውን አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቱዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይዛላቹ መታለች እሁድ ይጠብቁ!!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Tigist_Bekele #Abetu #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #Awtar_Tv #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Sunday