Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ነገ ማታ (አርብ) የ ሻምበል በላይነህ 'አራዳው ፎረ | Awtar

አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
ነገ ማታ (አርብ)

የ ሻምበል በላይነህ 'አራዳው ፎረፈ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ነገ ማታ (አርብ) ይለቀቃል!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Shambel_Belayneh #Aradaw_Forefe #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday