Get Mystery Box with random crypto!

የአሹራ ፆም! የፊታችን ሐሙስ ሙሐረም 10 ነው:: 9ኛውን እና 10ኛውን ቀን ለመፆም የፈለገ እሮ | ተዝኪራ - ትውስታ እና አደራ ስለ አኺራ - التذكرة فى الأمور الآخرة

የአሹራ ፆም!
የፊታችን ሐሙስ ሙሐረም 10 ነው:: 9ኛውን እና 10ኛውን ቀን ለመፆም የፈለገ እሮብ እና ሐሙስ መፆም ይችላል!በካላንደሩ ላይ ያለው ቀን ማስተካከያ እንዲደረግበት የሳኡዲ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አዟል።

https://t.me/sultan_54