Get Mystery Box with random crypto!

ለቤትዎ ለቢሮ እንዲሁም ለስጦታ የሚሆኑ የግድግዳ ምስሎች - የቤቶን ውበት በዕጅጉ የሚጨምሩ | Tewesta

ለቤትዎ ለቢሮ እንዲሁም ለስጦታ የሚሆኑ የግድግዳ ምስሎች

- የቤቶን ውበት በዕጅጉ የሚጨምሩ
- የፎቶ ጥራታቸው HD የሆኑ
- ጠንካራ ወጥ MDF እንጨት ላይ የሚሰሩ
- መወልወል በሚችል ማቴሪያል ላሚኔት የተደረጉ
- ሲቆሽሽ በቀላሉ መወልወል የሚችሉ
- ለሳሎን ፣ ለመኝታ ቤት እንዲሁም ለቢሮ የሚሆኑ
- ለወዳጅ ዘመድ እንደ ስጦታነት የሚሆኑ
- በራሶ ፎቶ መሰራት የሚችሉ

በ 4 አይነት ሳይዝ እና ዲዛይን

- 1 ሜትር ከ 50 ሴሜ በ 90 ሴሜ = 3000 ብር
- 1 ሜትር ከ 20 ሴሜ በ 90 ሴሜ = 2800 ብር
- 90 ሴሜ በ 67 ሴሜ = 2000 ብር
- 90 ሴሜ በ 44 ሴሜ = 1800 ብር

የግድግዳ ምስሎቹን አሁኑኑ በሚፈልጉት ዲዛይን ይዘዙን በ 2 ቀን ውስጥ ሰርተን ያሉበት ድረስ አምጥትን እንገጥማለን፡፡

ብዙዋች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት

ለማዘዝ ከፈለጉ በቴሌግራም ያናግሩን
t.me/natnaeladane

ወይም ይደውሉ
+251922490744