Get Mystery Box with random crypto!

* ሁለቱ ንጉሶች ተገጣጠሙ የዛሬዋ ቀን ሀጅ ላይ ላሉት በአረፋ ተራራ ላይ የሀጅ ተራ ለምንጠብቀ | Tewba Islamic Gifts & Goods

* ሁለቱ ንጉሶች ተገጣጠሙ
የዛሬዋ ቀን ሀጅ ላይ ላሉት በአረፋ ተራራ ላይ
የሀጅ ተራ ለምንጠብቀው በፆም፣በዚክር፣ በተክቢር፣ በዱዓ ፣በጁምዓዋ ሰለዋት፣ካህፍ ደምቀን የምንውልበት እጅግ የደመቀ የተከበረችዋን ቀን የምንጠቀምባት አላህ ያድርግልን
* ክብርም፣ ሞገስም፣ ድባብም ያላቸው ዉድ ቀናት።
* አላህ ዋጋቸዉን አውቀው ከሚጠቀሙባቸው ያድርገን።
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين
* መልካም አላህን የማውሳት - የተክቢራ፣ የተህሊል፣ የተሕሚድ ማለዳ ይሁንልን።