Get Mystery Box with random crypto!

ምስክርነት ለራስ ነው:: ስለሆነልን ነገር እግዚአብሔርን አለማመስገን ንፉግነት ነው:: ይህ ምስክ | መርጌታ ባምላኩ የባህል መዳኒት

ምስክርነት ለራስ ነው::
ስለሆነልን ነገር እግዚአብሔርን አለማመስገን ንፉግነት ነው::

ይህ ምስክርነት ለብዙዎች የተቸገሩ ተስፋ ነውና ለጠፍኩት::

እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
ለእግዚአብሔር   አንዳችም ነገር የሚሳነው ነገር የለም::