"ሕማማት መስቀል" ተብለው የሚዘከሩት አሥራ ሦስት ሲሆኑ እነዚህም፦ 1. በብረት ሐብለ መጋፊያና መጋፊያው እስኪጋጠም ድረስ የኋሊት መታሰሩ 2. ከአፍንጫው ደም እስኪውጣ ድረስ 25 ጊዜ በጡጫ መመታቱ 3. 65 ጊዜ ከግንድ ማጋጨታቸው 4. 120 ጊዜ በድንጋይ ፊቱን መመታቱ 5. 365 ጊዜ በሽመል መደብደቡ 6. 80 ጊዜ ጽህሙን መነጨቱ 7. 6666 ጊዜ መገረፉ 8. አክሊለ ሦክ በራሱ ላይ መደፋቱ 9. 136 ጊዜ በምድር ላይ መውደቁ 10. ሳዶር፡ አላዶር፡ ኤዴራ፡ ዳናትና ሮዳስ በሚባሉ 5ቱ ቅንዋተ መስቀልበችንካር መቸንከሩ 11. መራራ ሐሞትን መጠጣቱ 12. መስቀሉን ተሸክሞ መንገላታቱ 13. በመስቀል መሰቀሉ ናቸው። @ortodoxmezmur @ortodoxmezmur @ortodoxmezmur 6.4K views05:56