Get Mystery Box with random crypto!

ሀይማኖትህ ስለተነካች ተበሳጭተህ ሳለ ለመናገር 'ሼም' ይዞሃል? ዱርዬ ነኝ ብለህ ከቤተክርስቲያን | TMS

ሀይማኖትህ ስለተነካች ተበሳጭተህ ሳለ ለመናገር "ሼም" ይዞሃል?
ዱርዬ ነኝ ብለህ ከቤተክርስቲያን ርቀሃል?
አሁን ከመሬት ተነስቼ "ሀይማኖቴ!" ብል - በእኔ አያምርም ብለህ አስበሃል?
ሰኞ ጥቁር ስለብስ ሰው ምን ይለኛል ብለህ አስበሃል?
አባቴ፤ ቤተክርስቲያንህን እየወረሩ ያሉት ጽንፈኞች ግን ይሉኝታ የሚባል የላቸውም።ሼም የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም! የትናንቱን ዞረው የሚያዩበት አንገት፤የነገን የሚነጽሩበት ዐይን የላቸውም።
ስለዚህ:-
"አዎ ገገማ ነኝ
በሃይማኖቴ ማንንም አልሰማም በል!
ለቅዱስ ሲኖዶስ መታዘዝህን አሳይ!
አባቶችህን ብቻ ስማ!!